ረቡዕ 11 ጁን 2014

#ትግስትናፍቅር #አራት

#ትግስትናፍቅር
#አራት

#ስፍር :
#ቁጥር:
#የሌለው ፍቅር ::
እንደ ሚል አንደር:
የድርሰት ብዕር :
እንደ ባለቅኔ ምሕዳር:
እንደን ደንጉስ የንግስና ምድር :
መውደዴ ስፍር ቁጥር የሌለው:
ፍቅር ነው ::
ከዚሕ እስከዚያ የማይሉት ምሉው
ግን ደግሞ ከደራሲኦች ብዕር ይጠልቃል
ከሰዐሊውም ብሩሽ ይበልጣል
ምክንያቱም
ባለ ቅኔ ሊያደንቅሽ አንድ ቃል ሲጀምር :
ሰአሊው ሊስልሽ ሸራ እስኪ ወጥር:
ማየት የተሳነው ውበትሽን አይቶ ይደነቃል :
ምክንያቱም ውበትሽ እጅጉን ይጠልቃል::

#የግርጌ ማስታወሻ
---------------------------
ይሕ ሁሉ ስለምወድውሽ ነው :
የዚሕ ግጥምና የኔ ሕይወት መታሰቢያ ላንቺ ነው :

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ