አለም ዋንጫና የዘመን ትሩፋት
ከጣሊያኑ የኮስ ኮከብ ባጆ እንባ እስከ ዚነዲን ዚዳን የማንነት መልሶ ማጥቃት ቴስታ
ከኔሮቤርቶ ካርሎስ ጥበበኛ እግሮኝች የነሪቫልዶ ምትሐታዊ መቀስ ምት የፈረንሳውያን የማያባራ ለቅሶ የአላጂ ዲሁፍ ለቅሶ የእርስበርስ ሽኩቻውና የእኛ ሕመም እስከ ቅርብ ጊዜው የደቡብ አፍሪካ አለም ዋንጫ መክፈቻ ዝግጅት ከሱዋሬዝ ጥበባዊ ሀገር ማትረፍ ልብን የሚያስደነግጡ የፎርላንድ ሹት የአፍሪካዊነት ስሜት የጋና ድጋፍ ይሕ ሁሉ ትላንት አልፎል ::
ዛሬ በነጮች ተፅእኖ ወድቀን የነጄኔፈር ሎፔዝን ቂጥ የምንመለከትበት ጊዜ መቶል (ቂጥ ላልኩበት ደግመዋለው ቂጥ ብዬ ለተጠቀምኩት ይቅርታ )ነገሩ ተሸፍኖ ቢሆን ኖሮ ያሳፍረን ነበር ::
ዛሬ ዘመን ተለውጦል የዛሬን አያድርገውና ትላንት ሴኮንድ ደቂቃን ደቂቃ ሰዐትን ሰዐት ቀናትን እያሉ አመታት ከመሙላታቸው በፊት
በጎኑ እንደሬድዮ ጣቢያ በሚፈለግበት ብላክ የምስል መዘዋወሪያ የአባቶቻችንን ጠጅ በድብቅ ፉት እያልን አለም ዋንጫን ተመልክተናል ::
ትላንት የፈረንሳይን ኮስ ስንመለከት አድረን ጠዋት ትምሕርት ቤት አርፋጅ ተይዘናል ::
ዛሬ ግን ዘመን ተለውጦል የምስል መዘዋወሪያው በየቤቱ ገብቶል ከመክፈቻ ጨዋታው የብራዚልና የክሮሺያ ፍልሚያ ይበልጥ የጄነፈር ሎፔዝን የሰይጣን ካድሬዎቾን ቂጥና ተክለሰውነታቸውን እያያችሁ ፈዛችሆል #በነገራችን ላይ #ያለነገራችንም እድሜ ለልማታዊ መንግስታችን መብራት ስላልነበረን በንጋታው በጥቂት ጥቂቱ እንጁ ሙሉውን አልተመለከትኩም ::
እኛ ቤት መብራት የሚኖረው ወይ ግንቦት ሀያ ሲሆን አልያም የኢሐዲግ ፕሮፖጋንዳ ሲኖር ብቻ ነው ::
እዚሕ ፅሁፍ ላይ አንድ ነገር እናስተውል የዘመን ትሩፋቶች አልያም የሉውሊዊነት ሰበብ ሊመስለን የሚችል እኛን የማፍዘዝ ሰይጣናዊን ስራ ልንቃወማ እራሳችንን ከዚሕ ልናወጣ

#ወደ #ጥንተ #ተፈጥሮ #ልንመለስ #ያስፈልገናል ::
ብራዚላውያን እኛ የምንበላው ሳይኖረን አለም ዋንጫ ምን ያደርግልናል ብለዋል ::
እኛ ግን የራሳችን የሆነ ባሕልና ታሪክ እያለን ዛሬም በሰይጣናዊ ስራዎች በነጮች #የእጅ #አዙር #ቀኝ #ግዛት ተገዝተናል ::
የዚሕ ፅሒፍ ፀሐፊ ዋና አላማ አለም ዋናጫ መመልከት ይቅርብን የሚል እሳቤ የለውም ግን ሰይጣናዊ ስራኦችን እነቃወም ይላል::

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ