ረቡዕ 11 ጁን 2014

#ትግስትና#ፍቅር


#ሶስት
ውድ ፍቅሬ ትላንት ያልመጣሁት
እኔ ብቀር እንኮን
ጨረቃና ከዋክብት
የሰማይ መላእክት
አንቺን ለመጠበቅ
አይቀሩም ብዬ ነው
ውድ ፍቅሬ #እኔ #አንቺን ስወድሽ ከዚሕ እስከ አርያም እንደሰፊውና እረጅሙ ሀገር
እዚያ ነፍስ ብቻ እስከሚኖሩበት ነው:: . . . .
. . . . . .
ደግሞ የሮሚዮና ጁልየት ፍቅር እንኮን ለኔ ከንቱ ነው:: ምክንያቱም ምክንያቱም በሰይጣን ተመርቶ በፍቅር ሠክሮ አንዱ ከአንዱ መሠዋዋት ድረስ ብቻ ነው ::
ትንሽ የሚሻለው የሠብለ ወንጌልና የበዛብሕ ፍቅር ነው::
. . . .
. . . . . .ግን ፍቅሬ ግን ውዴ የነሱም ቢሆን ለኔ ተራ ነው ምክንያቱም የፍቅራቸው ጉዞ በደራሲው የተገደበ ነው ደግሞም በፍቅር ስም አንዱ አንዱን እስከማጣት ድረስ ብቻ ነው ::
የኔ ፍቅር ግን ዘላለማዊ ነው ! #ሀያሲ ስለውበትሽ አድነቆ ቀኑ እንደሚመሽበት ነግቶ እንደ አዲስ እንደ ሚያደንቀው ሀያሲ ነው ::
ፈላስፋው #ጥበቡን
ንጉስ #ዙፋኑን
ንግስቲቶም #ንጉሱን
ከምትወደው እጅጉን ይበልጣል
ምክንያቱም ጨረቃ ከዋክብት ከሌሉ ከጎኖ ውበቶ ያን ያሕል ነው ::
ያንቺ ውበት ግን ከጨረቃ ውበት እጅጉን የላቀ ነው::

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ