#የዘመንትሩፋት
የሀብታም አሸርጋጅ ሽብራ ቆሎ ያሻል ::
ቤቱ ከድንጋይ የተፈለፈለ አክሱም እያለ በጁ የያዘው ወርቅ ወዳብ ሆኖበት ፈረንሳይ ያለ ተበይዶ የተሰቀለ ብረት ያደንቃል . . . . .
እዚሕ አጠገቡ ከአንድ ውቅር ድንጋይ የተፈለፈለ የላሊበላ ቤተክርስትያን እያለው ሮም የሚገኝ የጉቲክ ሕንፃ ያደንቃል .. . . . . .
ኩሩ የሆነ ባሕል እያለው በነጫጭባ ባሕል ተዘፍቆ የሠው ባሕል እያደነቀ ታሪኩን ይረሳል . . . . . .
በፊት አንድ በግ በሁለት ብር ገዝቶ ሁለት ብር ከሀምሳ እንዲቨጥ ያደረገው ንጉስ እያለ . . . . . .
ዳቦ እሕልና ስኮር በቅናሽ ያቀረበለት ድ ሊቀመንበር እያለ. . . . . . .
ዛሬ ነፃነት አሳጥቶ ሁሉነም ነገር ያስወደደበትን ያወድሳል ሕዝብ ሆይ ከABCD ይሻለናል ሀሁ ከበፊቱ ጥበብና እውቀት ከአቦጊዳ እንታረቅ ::

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ