ሐሙስ 8 ሜይ 2014

አባ ኅሩይ

በጥንት ጊዜ ከነበሩት የቁም ፀሀፊያን መካከል አባ ኅሩይ የሚባሉ የቁም ፀሀፊ ነበሩ ::

ሀገራቸው ደብረ ወርቅ ነበር ;;

በአንድ ወቅት ስለመጠጥ እንዲህ አሉ
አንድ ያነድ
ሁለት ያበርድ
ሶስት መንፈስቅዱስ
አራት ያጣቅስ
አምስት ያከሳክስ
ስድስት ሕመም
ሰባት ፃዕረ ሞት
ሰምንት ነፍስ
ዘጠኝ ርድተ መቃብር
አስር ርድተ ገሀነም ::
ው መጠጥ አንድ ያነድ ሁለት ያበርድ ሶስት መንፈስ ቅዱስ ነውና
አጠጣጣችንን በመጠኑ እነድርግ
ተፈራ ካሳም ሰለመጠጥ እንዲህ ብሎ ዘፈነ :-

በመጠጥ ደስታ ይገኛል ብላች
መጠን አትለፉ ትቃጠላላችሁ

እኛ ድግሞ ሰላምና ጤናችሁን ታጣላችሁ እንላለን ..

ለማንኛውም ሰላም ( ሻሎም )

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ