#ድንግልማርያም
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
እንኳን ለበዓለ ልደታ ለማርያም ወይም ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሳችሁ፡፡
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
እንኳን ለበዓለ ልደታ ለማርያም ወይም ለግንቦት ልደታ በሰላም አደረሳችሁ፡፡
ግንቦት1
#ልደታለማርያም
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በ 4 85 ዓ.ዓ ከቅድስት ሀና እና ከቅዱስ እያቄብ የተወለደችበት ዕለት ነው::
እኛንም ከእለቱ ረድኤት እና በረከት እግዚአብሔር ይክፈለን::
የእርሳም አማላጅነት አይለየን::
#አሜን !!!
#ልደታለማርያም
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የልደት በዓል በ 4 85 ዓ.ዓ ከቅድስት ሀና እና ከቅዱስ እያቄብ የተወለደችበት ዕለት ነው::
እኛንም ከእለቱ ረድኤት እና በረከት እግዚአብሔር ይክፈለን::
የእርሳም አማላጅነት አይለየን::
#አሜን !!!
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ