ሰኞ 5 ሜይ 2014

ክብርለነፃነትላበቁንጀግኖ ች

ከዛሬ ሰባሶስት ዐመት በፊት የኢጣሊያ ጦር በማርሻል
ባዶኒዮ እየተመራ ወደ ኢትዮጺያ መጣ ::
የኢጣሊያ ወታደር
ከሁለት ሺ በላይ የጦር አውሮፕላን
ከአንድ ሺ በላይ የጦር ኢሊኮፍተር
በሺ የሚቆጠሩ የመገናኛ ሬድዮ
ቦብና መርዝ ከሚተፉ አውሮፕላኖች ጋር መጡ
በአንፃሩ ኢትዮዺያዊያን
350 የሰለጠነ ወታደር
100 መድፍ
አንድ ንጉሱን ከጦር መሪው ራስ ካሳ ጋር የሚያገናኝ
መገናኛ
ጥቅምት አስራ ሁለት ቀን በቀዳማው ኃይለ ሥላሴ
አዋጅ
1927 ጦርነቱ ተጀመረ ::
መርዝ ጋዝና ቦንብ ጣይ አውሮፕላን ጭኖ የመጣው
ወታደር አሸነፈ የ::
ሀያ አመቱ ጎረምሳ የሞሶሎኒ ልጅ ቦብ የጫነ
አውሮፕላን
ጭኖ መጣ :: በጦርነቱ ቦብ አየጣለ ሲስት እንደሚናደድ
በፊልም እንዳየው ቦብ ጥሎ እሳት ሲፈጥር እንደሚደሰት
በመፃፉ ፃፈ ::
ከዚሕ በሆላ ትክክለኛው ጀግንነት የታየበት ጦርነት
ተጀመረ ::
ከብዙ ጥቂቶቹ ሀገራቸውን ከዱ ብዙ የሆኑት
-አበባ አረጋ
-ተሾመ ሻንቁጤ
-ሻለቃ መስፍን
-ስለሺ ከበደ
-ወ/ሮ ብዙነሽ
-ደጃዝማች አባይ ካሳ
-ወርቁ ስንቄ የመሳሰሉት ሁሉኑም ለመጥራት ጊዜ
አይበቃንም
እረ ጀግና ይሙት
ፈሪ ይኑር እንዳሻው
አተላ መሸከም አንዴ ለምዶል ትከሻው
እያሉ አርበኞች ወደ ጫካ ዘመቱ
በከተማ
-ታደሰ ዘወልደ የስለላ ድርጅት በማ቉቉ም
-ዳዊት እቁብ
-ወ/ሮ ሸዋረገድ
-ወ/ሮ ወለተ ዐለም
-ልጅ ተመስገን ከብዙኦቹ ጥቂቶቹ ከኢጣሊያ ጦር ጋር
እየዋሉ ለአርበኞች መረጃ ይሠጡ ነበር አቡነ ዼጥሮስ
ሕዝቡ ለጣሊያን ወታደር እጅ ስጥ ብለው ይናገሩ ቢባሉ
አሻፈረኝ ብለው ትክክለኛው የእምነት አባት በጥይት
ተደብድበው ሞቱ :: የጣሊያኑ የካቶሊኩ ጻጻስ ግን
የኢጣልያነን የጦር መሳሪያ በመስቀል ባርከው ላኩ ::
አቡነ ዼጥሮስ እንዳትገዛ ያወገዞት ሀገር ለምና ሳይሆን
አስገድዳ ከአምስት አመት ትግል በሆላ በአርበኞቾ
ጀግንነት
ነፃ ወጣች ::
#ክብርለነፃነትላበቁንጀግኖ
ሀገሬ ኢትዮዺያ ሞኝነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ
አሁን ያለው ገዢሽ በላ
#እግዚአብሔርዛሬካለውግፍየ
ሚያወጣአርበኛይስጠን::

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ