እነሆ ዛሬ #የኢትዮዺያን ሕዝብንና #ብሔራዊቡድን የተስፋ ዳቦ የሚመግብ #ዜና ከወደ የአለም የእግርኮስ ፌደሬሽን
#Iff
ኢትዮጸዺያውያንን በአንድነት ያስተሳሰረ በስፖርቱ አለም ለሰላሳ አንድ አመት የተደቀነብንን ሰፊ ባሕር ከፍሎ ያሻገረ ኢትዮዺያዊ ሙሴ ሰውነት ቢሻው እነሆ የሰራሰ እይወደስምና ከአሰልጣኝነት ከተባረረ ወራቶች ተቆጠረ ::
ኢትዮዺያ ለአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከናይጄርያ ተጫውታ ከወድድሩ በወጣች ጊዜ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሰውነት ቢሻው በወቅቱ የናይጄራ ብሔራዊ ቡድን በዳኛ ይረዳ እንደ ነበር ተናግረው ነበር ::
እነሆ ዛሬ የኢትዮዺያን ሕዝብንና ብሔራዊ ቡድን የተስፋ ዳቦ የሚመግብ ዜና ከወደ የአለም የእግርኮስ ፌደሬሽን
ውጤቶችን በማስቀየር ታዋቂ የሆነው ሲንጋፖራዊው ዊልሰን ፐሩማል ራጅ በጻፈው እና ከሳምንት በፊት ለገበያ በቀረበው መጽሃፍ ውስጥ ናይጄርያ ለአለም ዋንጫው እንድታልፍ ያደረገውን ስኬታማ ስራ በመጻፉ በማካተቱና የ48 አመቱ ዳኛ ከናይጄርያ ስፖርት ፌድሬሽን ጋርም እንዴት እንደተገናኙ በመጸሐፉ በማሳተሙ እድሜ ለ48 አመቱ ሲጋፖሪያዉ ዳኛ ::
ናይጄሪያ የውጤት ማጭበርበሮ እርግጠኛ ከሆነ የገንዘብ ቅጣትና ከኢንተርናሽናል ውድድር ትታገዳለች ::ለብራዚል አለም ዋንጫ በምትኩ ኢትዮጸዺያ ትተካለች::

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ