
#ሆሳሕና
ቃሉ ሆሼሕና ከሚለው የእብራይስት ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም መደሐኒት ማለት ነወ ::
በዚሕ ሰንበት ጌታችንና መደሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቀድሞ በነብያት የተነገረውን ትንቢት ለመፈፀም ወደ ኢየሩሳሌም በአሕያ ወርንጭላ ተቀምጦ የገባበት እለት ነው::
የሆሳሕና የቅዳሴ ምንባባት
- ዕብ 9:11- ፍፃሜ
- 1ኛጴጥ 4:1-12
- ግብረሐዋሪያት 28:11-ፍፃሜ
#የሆሳሕና ቅዳሴ
-ቅዳሴ ዘጎርጎረዮስ ::
የሆሳህና ምስባክ -
እማ ፈደቂቅ ወሕፃናት
አስተዳድሎ ከስባት
በእንተጸላይ ከመተንስቶ ለጸላዒ ወለገፋዒ
ሰለሆሳሕና የሚገልፁ የወንጌል ክፍሎች-
ማቴ 21 :1
-ማር 11 :1-1
-ሉቃ 19-28-40
የሆሳሕና በዐል ረድዔት በረከት አይለያቹ
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ