ከገብርሄር ቀጥሎ ያለው ሰባተኛ ሳምንት ኒቆዲሞሰ ነው::
ኒቆዲሞስ ከፈሪሳውያን ወገን የሆነ የአይሁድ ካሕናት አለቃ ነበር ::
ዘወትር ለሊት ለሊት ወደ ጌታው እየሄደ ይማር ስለ ነበር የአብይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት የአብይ ጾምን ሳምንታት የከፈለው ታላቁ የዜማ አባት በርሱ ስም ሰይመታል ::
የኒቆዲሞስ መዝሙር
ሖረ ኅቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሉ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅንሕነ ነአምነ ብከ . . . . . . . .
የኒቆዲሞስ የቅዳሴ ምንባባት
-ሮሜ 7:1-14
-1ኛ ዩሐ 4:18 -ፍፃሜ -
ግብ ሐዋ 5:34-ፍፃሜ
የኒቆዲሞስ ምስባክ
ሐወጽከኒ ለሊተ ወተንከ ለልብየ
አመከርከኒ ወኢተረክበ በመፃ በላዕሌየ ከ መአያ ንብበ አፋየ ግብረ ዕለ አመሕያው
የኒቆዲሞስ ቅዳሴ ቅዱስ ወንጌል
ወንጌልዘዩሐ 3 : 1- 12
'' ከፈሪሳውያንም ወገን የአይሁድ አለቃ የሆነ #ኒቆዲሞስ የሚባል አንድ ሰው ነበረ፤ እርሱም በሌሊት ወደ ኢየሱስ መጥቶ። መምህር ሆይ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ከሆነ በቀር አንተ የምታደርጋቸውን እነዚህን ምልክቶች ሊያደርግ የሚችል የለምና መምህር ሆነህ ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደ መጣህ እናውቃለን አለው። ኢየሱስም መልሶ። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም አለው። ኒቆዲሞስም። ሰው ከሸመገለ በኋላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ሁለተኛ ወደ እናቱ ማኅፀን ገብቶ ይወለድ ዘንድ ይችላልን? አለው። ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል። እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም። ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው። ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ። ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው። #ኒቆዲሞስ መልሶ። ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው። #ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው። አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን? እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም። ስለ ምድራዊ ነገር በነገርኋችሁ ጊዜ ካላመናችሁ፥ ስለ ሰማያዊ ነገር ብነግራችሁ እንዴት ታምናላችሁ?"
የኒቆዲሞ ስቅዳሴ ቅዳሴዘእግዝትነ

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ