ሰኞ 10 ማርች 2014

ሰላም ( ሻሎም )

አንድ ሊቅ ደስታ ምንድነው ብለው ቢጠይቁት
 ደስታ ማለት ጤንነት ነው ብሎ መለሠ : : 

መልሠው ጤንነት ምንድ ነው ቢሉት
 ጤንነት ማለት ሁሉም ነው
 :: ብሎ መለሰ :: 

እውነት ነው ጤንነት ከሌለ ሁሉም ከንቱ ነው :: 
ሰላም ከጤንነት ጋር አተጣመረ ሀገር መለወጥ ይቻላል ::
 በገጠሪቶ ኢትዮጲያ የሚኖር ገበሬ ሀገሩ ና ቀየው ሰላም ከሆነለት እርሱም ጤናማ ከሆነ መሬቱም ለም ይሆንና::


 መልካም ፍሬን ለማፍራት ይዘጋጃል ገበሬውም መልካምብሎ የመረጠውን ዘር ይዘራበታልመሬቱም የቀዬውን ሰላም ተመልክቶ መልካም ፍሬን ያፈራል ዘሩ ካፈራ በሆላ እህሉን የሚያበላሸው ተባይና ወፍ ወይም ዝንጀሮ ሲመጣ በወንጭፉ ድንጋይ ከቶ ወንጭፉን እያሽከረከረ ' ኦርያ ኢትዮዺያ'ይላል ;;



ዋናው ነገር ሰላምን ና ደስታን ጤናንበራስና በሀገር በአካባቢ ማስፈን ነው :: 
በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ሀሳብን የሚቃወም ሲኖር የመልካም ሰው ምድራዊ ግብሩ ስንዴን ከንክርዳድ       መለየት ነውና ያን ጊዜ ' ኦሪያ ኢትዮጲያ ' እናንት የኢትዮጲያ ተባዮች ተነሱ እንላለን :: ለሁላቹም 


ሰላም ( ሻሎም ) ::

1 አስተያየት: