የሆላው ከሌለ የለም የፊቱ
የሆላው
የፊቱ
የሆላው መሰረት ነው የመኖራችን መሰረት መሰረቱን ወይምታሪኩን ሳያውኩ ከመቅረት አለመኖር ይሻላል ምክንያቱም ታሪክን ሳያውቁ ቀና ብሎ ከመሄድ ታሪክን ተሸክሞ ማጎንበስ ይሻላል፡፡
አብዛኞቹ የታሪክ ፀሀፊያን በተለይ ከአውሮፓና ከሌሎች ሀገር የተነሱ ፀሀፊያን ስለ አድዋ መጻፍ ሺጀምሩ
የጣሊያኖችን ምስክርነት እየጠቀሱ በጦርነቱ አንዳች ምትሃታዊ ሀይል እንደተሳተፈበት እየገለፁ ይፅፋሉ፡፡
በዚህ
ጦርነት ጊዜ የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክ ድርሻ ከፍተኛ ነው በጦርነትቱ የተሳተፉትን በፀሎት ከመደገፍ
አንስቶ የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮኦርጊስን ታቦታ ቀድመው አባቶች ታቦተ ፅዮን ወደ ጦር ቦታ ይዘው እንደሚወጡ ሁሉ
በእለቱም ታቦቱን ወደ ጦር ቦታ ይዘው ሄደው ነበር፡፡
ይህ ጦርት በተፈፀመ ጊዜ በዲማ ጊዮርጊስ ይህ ተፈፀመ
የቤተክርስቲያኑ አቃቢት ከቤተክርስቲያ ግድግዳ መሀል ትልቅ የሆነውን የሰማዕቱ ቅድስ ጊኦርጊስ ሥዕል አድኖ በቦታው
አጡት ከተወሰነ ሰዓታት በኋላ ሥዕሉ ዕራሱ ድምፅ አውጥቶ ቦታው ተቀመጠ ይህን ጊዜ የቤተክርስቲያኑ አቃቢት የት
ሄደህ ነው ቢጠይቁት ንጉስሽን ልረዳው ሄጄ ብሎ መለሰላቸው::
የኋላውን እናስብ ከታሪክ ክፍላችን አንዱንም ሳንቀንስ እንተርክ
የኢትዮጵያን ታሪክ ስናስብ የኢትዮያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታሪክንና አስተዋፆን መፋቅ አይቻልም
ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ