አንድ ሊቅ ደስታ ምንድነው ብለው ቢጠይቁት
ደስታ ማለት ጤንነት ነው ብሎ መለሠ : :
መልሠው ጤንነት ምንድ ነው
ቢሉት
ጤንነት ማለት ሁሉም ነው
:: ብሎ መለሰ ::
እውነት ነው ጤንነት ከሌለ ሁሉም ከንቱ ነው ::
ሰላም
ከጤንነት ጋር አተጣመረ ሀገር መለወጥ ይቻላል ::
በገጠሪቶ ኢትዮጲያ የሚኖር ገበሬ ሀገሩ ና ቀየው ሰላም
ከሆነለት
እርሱም ጤናማ ከሆነ መሬቱም ለም ይሆንና::
መልካም ፍሬን ለማፍራት ይዘጋጃል ገበሬውም
መልካምብሎ የመረጠውን ዘር ይዘራበታልመሬቱም የቀዬውን ሰላም ተመልክቶ መልካም ፍሬን ያፈራል ዘሩ ካፈራ በሆላ
እህሉን የሚያበላሸው ተባይና ወፍ ወይም ዝንጀሮ ሲመጣ በወንጭፉ ድንጋይ ከቶ ወንጭፉን እያሽከረከረ ' ኦርያ
ኢትዮዺያ'ይላል
;;
ዋናው ነገር ሰላምን ና ደስታን ጤናንበራስና በሀገር በአካባቢ ማስፈን ነው
::
በሀገራዊ ጉዳይ ላይ ሀሳብን የሚቃወም ሲኖር የመልካም ሰው ምድራዊ ግብሩ ስንዴን ከንክርዳድ መለየት ነውና
ያን ጊዜ ' ኦሪያ ኢትዮጲያ ' እናንት የኢትዮጲያ ተባዮች ተነሱ እንላለን :: ለሁላቹም
ሰላም ( ሻሎም )
::
ሰላም ( ሻሎም ) ::
ምላሽ ይስጡሰርዝ