ረቡዕ 22 ኤፕሪል 2015

ሰበር ዜና

ቅዱስ ሲኖዶስ ‹‹ግፉዓን ይትመሰጥዋ ለመንግሥተ
ሰማያት፤ በሃይማኖታቸው ምክንያት ግፍ የሚደርስባቸው
መንግሥተ ሰማያትን ይናጠቋታል›› (ማቴ.11÷12) በሚል
ርእስ በሰሜን አፍሪቃ ሊቢያ ውስጥ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ
ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ልጆች ላይ የተፈጸመው የግድያ
ወንጀልን በተመለከተ ዛሬ፣ ሚያዝያ 13 ቀን 2007 ዓ.ም.
ቀትር ላይ በድጋሚ በሰጠው ወቅታዊ መግለጫው፡- በግፍ
የተሠውት ክርስቲያኖች፣ ሃይማኖታችንን አንክድም
በማለት የሃይማኖት ሰማዕትነትን የተቀበሉ የሃይማኖት
መስተጋድላን መኾናቸውን አረጋገጠ፤ ቤተሰቦቻቸውንም
አጽናና፡፡

ምንም አስተያየቶች የሉም:

አስተያየት ይለጥፉ