ፍልሰታ ለማርያም
( ጾመ ፍልሰታ )
እንኯን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ ::
ጾመ ፍልሰታ ከሰባቱ አጾማት አንዱ ነው ::ምዕመናን ሐዋሪያት የእመቤታችንን ትንሳኤዋንና ዕርገቷን ለማየት ብለው የያዙት ሱባዬ ምክንያት በማድረግ ምዕመናን ይጾሙታል ::
ሐዋሪያት የእመቤታችንን ስጋ ባለሁለት ሱባዬ ገብተው ስጋዋን ተቀብለው በጌተ ሠማኒ ቀበሮት ቶማስ ከሐገረ ስብከት በደመና ተጭኖ ሲመለስ የማርያም ንዕርገቷን ተመልክቶ ባለፈው የልጅሽን ትንሳኤ አላየሁም ባለ ጊዜ አንተ ዕርገቴን አይተሀል ብላ የተገነዘችበትን ጨርቅ ሰጥታው ወደ ሐዋሪያ ት ተመለሠ ሐዋሪያቱንም የእመቤታችንን የስጋዋን ነገር እንዴት አደረጋችሁ ሲላቸው ወደ ጌተ ሠማኒ ወሰዱት ነብዩ ሠለሞን አስቀድሞ
''. . . ወዳጄ ሆይ ተነሺ ውበቴ ሆይ ነይ እነሆ ክረምት አለፈ ዝናቡም አልፎ ሄደ አበቦች በምድር ላይ ተገለጡ የዜማም ጊዜ ደረሰ የቆርዮም ቃል በምድር ላይ ተሰማ በለሱ ጎመራ ወይኖቹም አበቡ መዐዛቸውን ሰጡ ወዳጄ ሆይ ተነሺ ውበቴ ሆይ ነይ . . . ''መኃልየ መኃልየ ዘሠሐሞን 2:10-13 እንዳለ ተነስታ ነበር ::
ቶማስም አታምኑኝም ብዬ እንጂ አርጋለች ብሎ የተገነዘችበትን ጨርቅ ሰጣቸው ሐዋሪያቱም የመጀመሪያ ሱባዬ በገቡ በአመቱ ሁለተኛ ሱባዬ ገቡ ሱባዬ በገቡ በ 16 ቀን በወልድ መሪነት በሰማቱ እስቱፋኖስ ገባሬ ሰናይ ዋና ዲያቆን በቅዱስ ዼጥሮስ ረዳት ቄስነት አማካኝነት ነሐሴ 16 ቀን ስርዐተ ቁርባን ተቀብለው ዕርገቷን ለመመልከት በቁ ::
በጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ረዴት በረከት አይለየን ::
አሜን!!
. . . . . . . ወስባትለእግዚአብሔር . . . . . . .

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ