እውን ምንድር ነው ነፃነት ?
መናገር ተከልክሎ መናገር መቻል ነው ነፃነት ? ወይስ ሀሳብን በነፃነት ለመጮሕ መጣር ነፃነት ይሕ ነው ? መሮጥ ተከልክሎ መሮጥ መቻል ምንድር ነው ነፃነት ?
መልስ
... ይልቅስ ልንገርሕ
ተረት ነው ነፃነት
ዶሮን ሲደልሎት
በመጫኛ ጣሎት
አርዝመው ቢያስሮት
የፈቶት መሰላት ...
ከኤፍሬም ስዩም ማንዴላ ግጥም
ለራስ የተሠጠ መልስ
በርግጥ ተረት ነው ነፃነት ከብዙ ዘመን በሇላ ለሰው የሚነግሩት ተረት ከብዙ ዘመን በሇላ ከመስራት ማረፍ ከመታሠር መፈታት ከዚሕ ሁሉ በሇላ ተረት የተረቱ ባለቤት ተበዳይ የተረቱ (ነፃነቱ ) ፈጣሪ በዳይ ሚሆኑበት
እናም ነፃነት ማለት
እናም ተረት ማለት
ከዘመናት በሇላ ለሠው የሚነግሩት
በባዶ መሬት ላይ የተዘራ ውሸት
እናም ተረት ማለት
ከስራ በሇላ ያለ መልካም እረፍት
ከእስር በሆላ ያለ መፈታት
ግን ሙሉ በሙሉ ውሸት
እናም ተረት ማለት ነው ነፃነት ::

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ