በመፀሀፍ ቅዱስ
የኢትዮዺይ ስያሜዎች
ሀገራችን ኢትዮዺያ በመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ስሞ ተጠቅሷል በቀደምት ዘመናትም የተለያዩ ስያሜኦች ነበሮት ለምሳሌ :-
የኩሽ ምድር :-
ይሕም የኖሕ የልጅልጅ ኩሽ በኢትዮዺያ ምድር ላይ ስለሰፈረና ልጆቹም በዚያ ስለተስፋፉ የኩሽ ምድር ትባላለች :: ሙሴም በኦሪት ዘፍጥረት መፀሀፉ ም 2 ቁ 13 ላይ ፅፎላታል :
:
የሳባ ምድር :-
በንግስተ ሳባ ምክንያት
በጥንት ጊዜ ግብፃውያን ይሕች ኢትዮዺያ የተሰኘችውን ምድር ዹንጥ , ቶ , ኔቶር እያሉ ይጠሮታል ይሕም ሀገረ እግዚአብሔር ማለትነው ይሕችም ሀገር በመፀሀፍ ቅዱስ መልካምድራዊ አቀማመጧ በኦሪት ዘፍጥረት ላይ ከግብፅ በስተደቡብ እንደምትገኝ ተፅፎላታል ::
አንድ የየመን የታሪክ ፀሀፊ ከሴም ነገድ የሆኑ የዩቅጣን ህዝቦች ከኩሽ ህዝቦች ጋር ተደባልቀው የተፈጠረች መሆኗን በግምት ያስረዳል ::
ኢትዮዺያ የሚለው ቃል ኤቶስ እና ኦፕ ከሚሉት ሁለት ቃላት የመጣ ሲሆን ቃሉም ኤቶኦፒያ የሚል ቃል ይፈጥራል ቃሉም የምድሪቱን ቆላና ደጋነት ያስረዳል ::
ሆሜር የተባለው የግሪክ ፈላስፋና ፀሀፊ በፃፈው መፀሀፍ ውስጥ ስለኢትዮዺያ ሲያስረዳ የኢትዮዺያ ህዝብ በጉልበቱ ሀያልና ትሁት በውበቱ የተደነቀ ነው :: ይላል::
ይሕም ኢትዮዺያ የሚለው ቃል ትርጉሙም ቀይ , የቀይዳማ , ጠይም ማለት ነው ::
ኢትዮዺያ የሚለው ቃል የህዝቦቿን ቀይ , የቀይዳማ, ጠይም መሆናቸውን ያስረዳል ::
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይባርክ ::

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ